Mezgebe Haymanot መዝገበ ሃይማኖት



መዝገበ ሃይማኖት አፕሊኬሽን አሁን የያዛቸው መጻሕፍትና ወደፊት የሚጨመሩ መጻሕፍት የሚከተሉትን ይመስላል፡፡

መዝገበ ሃይማኖት አፕሊኬሽን አሁን የያዛቸው መጻሕፍትና ወደፊት የሚጨመሩ መጻሕፍት የሚከተሉትን ይመስላል፡፡

የጸሎት መጻሕፍት ክፍል


  • የዘወትር ጸሎት
  • ውዳሴ ማርያም (የ7ቱ ዕለታት) በግእዝና በአማርኛ
  • ውዳሴ አምላክ (የ7ቱ ዕለታት)
  • ሰይፈ ሥላሴ (የ7ቱ ዕለታት)
  • መጽሐፈ አርጋኖን (የ7ቱ ዕለታት)
  • የመስቀል አጥር ጸሎት (የ7ቱ ዕለታት)
  • መዝሙረ ዳዊት በግእዝ፣ አማርኛና ኦሮምኛ (150 መዝሙራት)
  • የሰኔ ጎልጎታ
  • መንገደ ሰማይ
  • መጽሐፈ ባርቶስ በአማርኛ
  • የንስሐ ጸሎት በአማርኛ
  • የ፯ቱ ሊቃነ መላእክት የምልጃ ጸሎት በአማርኛ
  • ራዕየ ማርያም በአማርኛ
  • ጸሎተ ነቢያት በግእዝና በአማርኛ 
  • መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን በግእዝና በአማርኛ


መልክአ መልክእ ክፍል

የአማርኛው መልክአ ቅዱሳን ክፍል 


  • መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ በአማርኛ
  • መልክአ ኢየሱስ በአማርኛ
  • ጸሎቱ ለጴጥሮስ
  • መልክአ ማርያም አማርኛ
  • መልክአ አርሴማ ቅድስት አማርኛ
  • መልክአ መድኃኔ ዓለም አማርኛ
  • መልክአ ተክለ ሃይማኖት አማርኛ
  • መልክአ ኪዳነ ምሕረት በአማርኛ
  • መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በአማርኛ።
  • መልክአ ኤዶም በአማርኛ
  • መልክአ ሚካኤል አማርኛ
  • መልክአ ገብርኤል በአማርኛ።
  • መልክአ ዑራኤል በአማርኛ
  • መልክአ ሥላሴ በአማርኛ
  • መልክአ ሩፋኤል አማርኛ
  • መልክአ ጊዮርጊስ በአማርኛ
  • ሰይፈ መለኮት በአማርኛ።


የግእዙ መልክአ ቅዱሳን ክፍል


  • መልክአ ሥላሴ
  • መልክአ አማኑኤል
  • መልክአ እግዚአብሔር አብ
  • መልክአ እግዚአብሔር አብ በግዕዝ
  • መልክአ ኢየሱስ በግዕዝ
  • መልክአ መድኃኔ ዓለም በግዕዝ
  • መልክአ ማርያም በግዕዝ
  • መልክአ ኪዳነ ምሕረት በግዕዝ
  • መልክአ ልደታ
  • መልክአ ፍልሰታ
  • መልክአ ፍልሰታ በግዕዝ
  • መልክአ ውዳሴ በግዕዝ
  • መልክአ አንቀጸ ብርሃን
  • መልክአ ሚካኤል በግዕዝ
  • መልክአ ገብርኤል በግዕዝ
  • መልክአ ዑራኤል በግዕዝ
  • መልክአ ሩፋኤል በግዕዝ
  • መልክአ ራጉኤል
  • መልክአ ፋኑኤል
  • መልክአ ገብርኤል ካልዕ
  • መልክአ ሚካኤል ካልዕ
  • መልክአ ፬ቱ እንስሳ
  • መልክአ ካህናተ ሰማይ
  • መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ
  • መልክአ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ
  • መልክአ ዮሐንስ ፍቁረ እግዚእ
  • መልክአ እስጢፋኖስ
  • መልክአ ጊዮርጊስ
  • መልክአ ቂርቆስ
  • መልክአ መርቆሬዎስ
  • መልክአ ዮሐንስ
  • መልክአ ክርስቶስ ሠምራ
  • መልክአ አርሴማ
  • መልክአ ተክለ ሃይማኖት በግዕዝ
  • መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በግዕዝ
  • መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ካልዕ
  • መልክአ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ
  • መልክአ አባ በጸሎተ ሚካኤል
  • መልክአ ቍርባን በግዕዝ
  • መልክአ አረጋዊ
  • መልክአ ሳሙኤል
  • መልክአ ማርቆስ
  • መልክአ ሐና
  • መልክአ ሊባኖስ
  • መልክአ ላሊበላ
  • መልክአ መስቀል
  • መልክአ ሰንበት
  • መልክአ ሐራ ድንግል
  • መልክአ ቴዎድሮስ
  • መልክአ አዕላፍ
  • መልክአ ኢያቄም
  • መልክአ ዓቢየ እግዚእ
  • መልክአ ኤልያስ
  • መልክአ ኤዎስጣቴዎስ
  • መልክአ እንድርያስ
  • መልክአ ኪሮስ
  • መልክአ ገብረ ክርስቶስ
  • መልክአ ዜና ማርቆስ
  • መልክአ ያሬድ
  • መልክአ ያሬድ ካልዕ
  • መልክአ አብርሃም ይስሐቅ ወያዕቆብ
  • መልክአ ይምርሃነ ክርስቶስ
  • መልክአ ሀብተ ማርያም
  • መልክአ ሰላማ
  • መልክአ ኢየሱስ ሞዐ
  • መልክአ እስትንፋሰ ክርስቶስ
  • መልክእ ዓቢብ
  • መልክአ ዐቢብ ካልዕ
  • መልክአ ሕፃን ሞዐ
  • መልክአ ፋሲለደስ


የዜማ መጻሕፍት ክፍል


  • ዝማሬ ዘቅዱስ ያሬድ 
  • ጾመ ድጓ ዘቅዱስ ያሬድ
  • ወመዋስዕት ዘቅዱስ ያሬ
  • መጽሐፈ ዚቅ ወመዝሙር
  • ምዕራፍ ዘቅዱስ ያሬድ
  • የተክሌ አቋቋም ዝማሜ


የገድላትና ድርሳናት ክፍል


  • ድርሳነ ሚካኤል በግእዝ (የ፲፫ቱ ወራት)
  • ድርሳነ ሚካኤል በአማርኛ (የ፲፫ቱ ወራት)
  • ድርሳነ ገብርኤል በአማርኛ (የ፲፪ቱ ወራት)
  • ድርሳነ መድኃኔዓለም በአማርኛ (የ፯ቱ ዕልታት)
  • ድርሳነ መባዓ ጽዮን በአማርኛ (የ፯ቱ ዕልታት)
  • ድርሳነ ዑራኤል በግእዝ
  • ድርሳነ ዑራኤል በአማርኛ
  • ድርሳነ መስቀል በግእዝ (የ፲፪ቱ ወራት)
  • ድርሳነ ማኅየዊ (የ፲፪ቱ ወራት)
  • ድርሳነ መስቀል በአማርኛ (የ፲፪ቱ ወራት)
  • ገድለ ዮሐንስ በአማርኛ
  • ገድለ አባ ጊዮረጊስ ዘጋሥጫ በግእዝ (የ፲፪ቱ ወራት)
  • ገድለ አባ ጊዮረጊስ ዘጋሥጫ በአማርኛ (የ፲፪ቱ ወራት)
  • ገድለ አባ በጸሎተ ሚካኤል በግእዝ (የ፲፪ቱ ወራት)
  • ገድለ አባ በጸሎተ ሚካኤል በአማርኛ (የ፲፪ቱ ወራት)
  • ገድለ ክርስቶስ ሰምራ በአማርኛ 
  • ገድለ ተክለ ሃይማኖት በአማርኛ 
  • ገድለ ቅዱስ ቂርቆስ ወኢየሉጣ በአማርኛ 
  • ገድለ ኢያቄም ወሐና በአማርኛ 
  • ገድለ አቡነ ዳንኤል በግእዝ 
  • ድርሳነ ኢያቄም ወሐና በአማርኛ 


ገድለ ሰማዕታት በአማርኛ


  • የቅዱስ ሮማኖስ ገድል
  • የቅዱስ ማማስ ገድል
  • የቅዱስ እስጢፋኖስ ገድል
  • የቅዱስ መርቆሬዎስ ገድል
  • የቅዱስ ሚናስ ገድል
  • የቅዱስ ሰርጊስና የቅዱስ ባኮስ ገድል
  • የቅዱሳኑ የዚኖቪስና የዚኖዚያ ገድል
  • የቅዱሳኑ የቆዝሞስ የድምያኖስና የወንድሞቹ ገድል
  • የቅዱሳኑ የቴዎፍኩስና የጥራቅያ ገድል
  • የቅዱስ ቆጵርያኖስና የቅድስት ኢዩስጣ ገድል
  • የቅዱስ አዝቂር ገድል
  • የቅዱስ ኤላውትሮስ ገድል
  • የቅዱስ ኤወስጣቴዎስ ገድል
  • የቅዱስ ኪራኮስ ገድል
  • የቅዱስ ያዕቆብ ዘመነጽ ገድል
  • የናግራን ሰማዕታት ገድል
  • የቅድስት ባቡስ ገድል
  • የቅዱስ ዮሐንስ ገድል
  • የቅዱስ ፌክያስ ገድል
  • የቅዱስ ጰንጠሌዎን ገድል


የሥርዓት መጻሕፍት ክፍል


  • ፍትሐ ነገሥት ከነትርጓሜው በግእዝና በአማርኛ
  • ክብረ ነገሥት በግእዝ
  • ሥርዓተ ክህነት ዘስምዖን
  • ቃለ ዓዋዲ በአማርኛ

የቅዳሴና የማኅሌት መጻሕፍት ክፍል


  • ሥርዓተ ቅዳሴ በግእዝ
  • ማኅሌተ ጽጌ በግእዝ
  • ሰቆቃወ ድንግል በግእዝ
  • መጽሐፈ ሰዓታት በግእዝ
  • ሥርዓተ ቅዳሴ በአማርኛ 
  • መጽሐፈ ሰዓታት በአማርኛ
  • መጽሐፈ ሰዓታት በግእዝ ዘደብረ ዓባይ


የአባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ መጻሕፍት ክፍል


  • እንዚራ ስብሐት በግዕዝ (ዘ፯ቱ ዕለታት)
  • እንዚራ ስብሐት በአማርኛ (ዘ፯ቱ ዕለታት)
  • ተአምኆ ቅዱሳን በግዕዝ (ዘ፯ቱ ዕለታት)
  • ተአምኆ ቅዱሳን በአማርኛ (ዘ፯ቱ ዕለታት)
  • መጽሐፈ አርጋኖን (ዘ፯ቱ ዕለታት)
  • መጽሐፈ ሰዓታት ዘደብረ ዓባይ
  • ውዳሴ መስቀል
  • መጽሐፈ ምሥጢር
  • ኆኅተ ብርሃን 

የተአምራት መጻሕፍት ክፍል


  • ተአምረ ማርያም በግእዝ (ያላለቀ ግን እየተዘጋጀ ነው፡፡)
  • ተአምረ ኢየሱስ በግእዝ (ያላለቀ ግን እየተዘጋጀ ነው፡፡)
  • ተአምረ ማርያም በአማርኛ 
  • ተአምረ ኢየሱስ በአማርኛ 


የጥበብ መጻሕፍት ክፍል


  • ዓውደ ነገሥት በአማርኛ (ተቀንሷል)
  • መርበብተ ሰሎሞን (ያላለቀ ግን እየተዘጋጀ ነው፡፡)
  • ድርሳን ዘብጹዕ ፊሳልጎስ
  • መጽሐፈ ሕይወት ዘትሰመይ ልፋፈ ጽድቅ 
  • መጽሐፈ ጥበብ ዘሰሎሞን 
  • መጽሐፈ ጨዋታ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ 
  • ጸሎቱ ለጴጥሮስ ዘ፯ቱ ዕለታት 
  • የነገሥታት ዜና ሕይወት መጻሕፍት ክፍል
  • አጤ ምኒልክ በአመርኛ
  • አጤ ተዎድሮስ በማርኛ (ያላለቀ ግን እየተዘጋጀ ነው፡፡)
  • ቅዱስ ላሊበላ በግእዝ (ያላለቀ ግን እየተዘጋጀ ነው፡፡)
  • ዜናሁ ለንጉሠ ነገሥት በካፋ በግእዝ


የቅኔ ክፍል


  • ቅኔ በልሳነ ግእዝ ከ100 በላይ ቅኔያት
  • ቅኔ በአማርኛ ከ100 በላይ ቅኔያት


የትምህርተ ሃይማኖት ክፍል (የኮርስ መጣሕፍት)


  • ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን
  • ነገረ ቅዱሳን
  • ነገረ ድኅነት
  • ነገረ ማርያም
  • ክርስቲያናዊ ሕይወት
  • የመጽሐፍ ቀዱስ ጥናት
  • የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ
  • ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር
  • የቤተ ክርስቲያን ታሪክ
  • ትምህርተ ሃይማኖት
  • ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን


ተጨማሪ አዳዲስ መጻሕፍት



  • አራቱ ወንጌል አንድምታ ትርጓሜ
  • ሃይማኖተ አበው በአማርኛ
  • ተአምረ ኢየሱስ (ባለ 150 ተአምራት)
  • መጽሐፈ ስንክሳር (የ13ቱም ወራት)
  • መጽሐፈ ቀለሜንጦስ 
  • መጽሐፈ ዲድስቅልያ 
  • ድርሳነ አባ ፊልጶስ
እርስዎ እንዲጨመርልዎ የሚፈልጉት መጽሐፍ ካለ ከታች ይ‹ፉልን፡፡


 አፕሊኬሽኑን ለማውረድ እዚህ ይጫኑ

36 Comments

  1. Its terrible the pages are totally not accessible I tried purchase.

    ReplyDelete
  2. There is an option to purchase. Here you go http://www.goranda.blogspot.com/p/pmfabroad.html

    ReplyDelete
    Replies
    1. ወንድሜ እኔ በአንተ በምታዘጋጃቸው መጽሀፎች ብዙ ተጠቅሜበታለሁ በእውነት እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ በርታ

      Delete
    2. እግዚአብሔር ይስጥልን። በጸሎትዎ ያስቡን።

      Delete
  3. መጽሀፍ ስንክሳር

    ይጨመርልን

    ReplyDelete
  4. በጎግል እስቶር አድርጉልን ከታላቅ ይቅርታ ጋር
    በእውነት ጥሩ ነው ቀጥሉበት
    በጎግል እስቶር ቢሆን አንዴ አውርደን ኔትወር ባይኖርም እንጠቀምበታለን ።

    ReplyDelete
    Replies
    1. https://play.google.com/store/apps/details?id=org.goranda.mezgebetselot

      Delete
  5. ከተቻለ መዳልው ቢዘጋጅልን

    ReplyDelete
  6. በተለይ መፅሐፈ ሰነክሳር በፍጥነት መካት አለበት

    ReplyDelete
  7. Selam Lemn aykfetn nktenal embi yale

    ReplyDelete
    Replies
    1. ሁሉን ሰው ሃይማኖትና እምነቱን እንድያውቅ በየቤቱ መጻኽፍትን መላክዎ ትልቅ አባታዊ ሐልዮት ደስ የሚል አምነታዊ ተገዳስነትነው አመሰግናችኸሎኽ
      የአቡነ አረጋዊ ቢጨምሩት ደስ ይላል

      Delete
  8. ይገርማል ይህ ሁሉ እውነት አለ....?ታድያ የተዋህዶ ልጆች ምን እንጠብቃለን እውነት ከተከፈለ ይለቀቃል...?

    ReplyDelete
    Replies
    1. አይጠራጠሩ ። እየተጠቀሙ ያሉ ሰዎች ቢነግሩዎት ደስተኛ ነኝ ።

      Delete
  9. በጣም የምያስደንቅ የተዋህዶ መጻህፍቶች ናቸው ላይብርሪ በሉት በርታ ውንድሜ እግዚኣቢሄር ጸጋውን ያብዛልህ

    ReplyDelete
  10. እግዚአብሄር ይመስገን፡፡

    ReplyDelete
  11. sint birr nw wendime ene endet liteqem? bezik email lay mabrariya! gebreorthodoxtc@gmail.com

    ReplyDelete
  12. ደስ የሚል መፅሀፍ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

    ReplyDelete
  13. መጽሐፈ አክሲማሮስ ቢጨምር ጥሩ ነው በርታልን ወንድሜ

    ReplyDelete
  14. በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሕ የሠራኸው ሥራ ላንተ ቀላል ሊመሰልሕ ይችላል ግን በሐይማኖታችን እንድንጸና ነዉ ያደረከን እነደው አደራ የምልሕ የአንዳንድ ሰዎችን ያልተገባ አስተያየት ሰምተህ ወደዃላ አንዳትል በርታ

    ReplyDelete
    Replies
    1. መልካም ሥራ ሲስራ መቼም ቢሆን መጥፎ ነገር አይጠፋም። ስድቡም፣ ነቀፋውም ያበረታኛል እንጂ ወደ ኋላ አይመልሰኝም።

      Delete
  15. አንዳንድ የቃላት ግድፈቶች አሉ
    እነሱ ቢስተካከሉ እላለሁ
    በተረፈ ምንም የሚወጣለት
    ነገር የለው የአገልግሎት ዘመንህን
    ይባርከው

    ReplyDelete
  16. ኣርጋኖን በግእዝ ብትጨምርበት ኣሪፍ ነው። በተረፈ በርታ

    ReplyDelete
  17. መጽሀፈ ቱላዳን፡ የቅዱስ የሀንስ ወንጌል የሰባቱ ዕለታት

    ReplyDelete
  18. አስራ አራቱ ፍሬ ቅዳሴዎች አሉ?የውዳሴ ና ቅዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜስ ይኖራሉ?

    ReplyDelete
  19. በመጀመሪያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን። በመቀጠል እንዳንተ አይነት ሠው ያላሣጣን አምላክ: ሠው በጠፋበት ኢትዮጵያ ሠው መኖሩን ያወቅሁት ዛሬ ነው። በርታልን ወንድም ከልቤ አመሠግናለሁ። ለተጠቃሚዎች መንገር የምፈልገው ነገር ቢኖር እኔ በመመሪያው መሠረት ብር ከፈልሁ ቀጥሎ መረጃዎችን በሥልክ ቁጥሩ ላክሁለት ከዚያ የሚሥጥር ቁጥር ተላከልኝ። አሁን መዝገበ ጸሎቱን እየተጠቀምሁበት ነው።

    ReplyDelete
  20. temari negn tadia yeteleye neger bimechach (gibi)

    ReplyDelete
  21. ሲምካርድ የማይጠቀም ታብሌት ከሆነስ

    ReplyDelete
  22. ከ eathebook.org ጋር ብትሰሩ መልካም ነው

    ReplyDelete
  23. ሰላም የተከበራችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንደምን አላችሁ ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነቱ ።
    እሽ እንገዛዋለን። ጥያቄየ ግን አፕልኬሽኑ ከወረደ በበኃላ ያለ ኢንተርኔት ማንበብ እንችላለን ወይ ?? መልሱልኝ ካልተቻለ እንደሚቻል (ዋይፋይ /ዳታ እንዳይጠይቀን ብታደርጉልን) ስል በድንግል ማርያም ስም እጠይቃለሁ። በዙዎቻችን መግዛት እየፈለግን የኢንተርኔት ችግር ስላለብን የማንገዛ አለን።

    ReplyDelete
  24. መጽሐፈ ግጻዌ ቢጨመርበት ደስ ይለኛል ። እግዚአብሔር ከልቤ ነው ስለ ሁሉም ነገር እርሱ ነውና የዋጋ ባለቤት ፥ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።

    ReplyDelete
  25. ዕፀ ደብዳቤ እና መጽሐፈ ሄኖክ ቢጨመር

    ReplyDelete
  26. ወደ Andriod version 10 upgrade ከተደረገ በሗላ dvice id not found እያለ መዝገበ ሀይማኖት መክፈት አልቻለም እና መፋትሔው ምን ነው?

    ReplyDelete
  27. እኔ ብዙ ተጠቅሚያለሁ እንደዚህ ለመልካም ነገር የተሰናዱ እጆችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ።
    እባክህ መጽሐፈ አክሲማሮስን ጨምርልን።

    ReplyDelete
  28. ወንድማችን በርታልን በጣም ደሥ ይላል። በእውነት ቀላል ስራ አይደለም። በውስጥ መስመር ላገኝህ እችል ይሆን??

    ReplyDelete
  29. አቡነ ኪሮስ ገድል
    ቢጨመር መልካም ነው::

    ReplyDelete