የክፍያ አማራጮች


Updated on 18 November 2019 02:07 PM

በኢትዮጵያ ውስጥ የምትኖሩና የተለያዩ የክፍያ አማራጮችን ከፈለጉ ከሚከተሉት አንዱን መጠቀም ይችላሉ።

ለሁሉም ባንኮች የሒሳቡ ባለቤት፡ Getahun Amare Ayalew


በቤትዎ ቁጭ ብለው የሚከፍሉባቸው ፈጣን የክፍያ መንገዶች

1. CBE BIRR (የሂሳብ ስልክ፡ +251901008562) - ለንግድ ባንክ
2. Hello Cash (የሂሳብ ስልክ፡ +251901008562) - ለአንበሣና ለወጋገን ባንኮች።
3. PayQwik - (የሂሳብ ቁጥር/ስልክ፡ +251901008562) - ለአቢሲኒያ ባንክ
4. Mobile Banking - ከታች ለተጠቀሱት ባንኮች በሙሉ


በአካል ባንክ ሄደው በአካውንት ማስገባት ከፈለጉ የሚከተሉትን ይጠቀሙ።

1. ንግድ ባንክ (የሂሳብ ቁጥር: 1000244861419)
2. Dashen Bank (የሂሳብ ቁጥር፡ 5165941186011)
3. Awash Bank ((የሂሳብ ቁጥር፡ 01320222152500)
4. Abay Bank (የሂሳብ ቁጥር፡ 1129010234041013)
5. Cooperative Bank of Oromia (የሂሳብ ቁጥር፡ 1000054166439)
6. Hibret Bank: (የሂሳብ ቁጥር፡ 1360416694157018)
7. Wegagen Bank (የሂሳብ ቁጥር፡ 0802320130101)

ማሳሰቢያ፡ በባንክ በሂሳብ ቁጥር ፋንታ የሞባይል ቁጥር የተቀመጠባቸው ባንኮች፣ የሞባይል የክፍያ አገልግሎት ለሚጠቀሙ የባንክ ደንበኞች ብቻ ነው።


26 Comments

  1. Hi
    Can I send you the money using DAHABSHIIL service ?

    ReplyDelete
    Replies
    1. Possible. But the prices of our application is too small to be sent via international money transfer Agencies

      Delete
  2. Hello Getahun, can I send you mobile card instead?

    ReplyDelete
    Replies
    1. Mobile Cards are not Allowed since all payments should be refundable in case customers face challenges during activation or on contents.

      Delete
  3. ወንድሜ ተባረክ ግን ደሀ ሊጠቀምበት አይችልም መጽሀፍቶቹን አሳትምና ሽጣቸው።

    ReplyDelete
    Replies
    1. መጻሕፍቱ በጣም ብዙ ስለሆኑ ለማሳተም የካፒታል ችግር አለብኝ።

      Delete
  4. በእርግጥ ይህ ሁሉ መፅሀፍ በተሟላ መልኩ ከተለቀቀ በጣም ደስ ይላል የገንዘቡን መጠን በተመለከተ አልበዛም አንድ የፀሎት መፅሀፍ ለመግዛት ዋጋቸዉ ስንት እንደሆነ የተደረደሩበት ቦታ ላይ መጠየቅ ይቻላል በዚህ አፕ ውስጥ የተጠቀሱትን መፅሀፍ ከውጭ ለመግዛት በትንሹ 2000 3000 ሽህ ብር አይበቃም ነገር ግን እውነት ገንዘብ ከፍየ ይደርሰኛል ወይ ነው የኔ ጥያቄ......?

    ReplyDelete
    Replies
    1. ስለ ክፍያው ምንም አይጠራጠሩ። በአሁኑ ሰዓት ትልቁ ዋጋ ለመዝገበ ሃይማኖት ሲሆን ለኢትዮጵያውያን 200 ብር ነው። መዝገበ ሃይማኖት ውስጥ የተካተቱ መጻሕፍት ግን በሕትመት መልኩ ሲገዙ ክ15,000 (አስራ አምስት ሺ) ብር በላይ ያወጣሉ። ይህንን ከግምት ውስጥ ስናስገባ በመቶ በሮች የሚሸጠውን መጽሐፍ በሳንቲም ሂሳብ ነው በአፕሊኬሽን መልክ የሚገዙት።

      Delete
  5. አልገባኝም ወንድሜ ከቻልክ አስርዳኝ

    ReplyDelete
    Replies
    1. መረጃዎችን እዚህ ያንብቡ። https://goranda.blogspot.com/p/paid-apps.html

      Delete
  6. Lemegzat asebkugn endet lkfel be master card weym Visa endiet lkef Echil alehugn???

    ReplyDelete
    Replies
    1. የonline ክፍያ መንገዶችን በቅርቡ እናስጀምራለን።

      Delete
  7. ይቅርታ እንደት ነው ሂሳብ መክፈል የሚቻለው

    ReplyDelete
    Replies
    1. መረጃዎችን እዚህ ያንብቡ። https://goranda.blogspot.com/p/paid-apps.html

      Delete
  8. i think this is a great resource for theological as well as Ethiopic studies. I hope you have these as desktop versions and market it (advertise it) well in academic circles.

    ReplyDelete
  9. Enter your comment...የክፍያው አከፋፈል የአካል ልፋት እንደለው ያሳያል የአከፋፈል ህደቶቹ ብሰታካክል ይመረጠለሁ።

    ReplyDelete
  10. Great job. At least the Bible should be free

    ReplyDelete
  11. Be mobile banking deposit lemareg CBE account bawek tiru neber

    ReplyDelete
  12. Hello Getahun! kifiya jetefetseme behuala yemilak code ale weys endet new applicationu yemiseraw?

    ReplyDelete
  13. ወንድሜ የጌታ ሰላም ካንተጋር ይሁን። እኔ መክፈል ኣልቻልኩም ወደ እናንተ ኣካውን፡ እና ሌላ ኣማራጭ መጠቀም እችላለው ከአውሮፓ ሃገር ነኝ

    ReplyDelete
  14. Hi Getahun,
    I just bought a bible.what will happen if I changed my phone? The app is for single imei use?

    ReplyDelete
  15. በካርድ ልገዛ ነበር ግን አልቻልኩም አሜርካ ነው ያለሁት ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብትነግረኝ ሌላው ሰአታቱን ስገዛ አማረኛው እና ግዕዙን አንድ ላይ ነው?

    ReplyDelete
  16. ክፍያውን በሞባይል ባንኪንግ ከፈፀምሁ በኋላ መፀሀፉን እንዴት ነው ማገኘው

    ReplyDelete
  17. ጤና ይስጥልኝ። ከላይ በተቀመጡት አማራጮች አሁንም ከፍለን መተግበሪያውን ማውረድ እንችላለን?

    ReplyDelete
  18. ካሁን በፊት ከፍዬ ጭኜ ስልክ ተሰረቀብኝ። ምን ይሻላል? 0929906690

    ReplyDelete