Goranda Systems is an organization that develops Smartphone apps. The Company is founded by
Getahun Amare Ayalew in December 2015, and has been providing free Android Applications since its inception.The organization is providing
Prayer books, Bibles, dictionaries and various church essays to parishioners in most of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Currently, more advanced applications are being developed. Goranda is a place name, a unique place located in the North Shoa Zone Dera district of Oromia. The name of the organization is named after this magnificent place, and it is intended to be a memorial to it as the place where the founder was born and raised.
Goranda Systems will develop the next great apps for Ethiopia, and through these apps you can develop your knowledge, know the history of the Holy Fathers, understand Ethiopian history and find the things that are important to your life. If you would like to support our work, you can contact us by email or telephone.
Phone +251901008562
E-mail: apps@goranda.com
ድርጅቱ በአብዛኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ትውፊት የጠበቁ የጸሎት መጻሕፍትን፣ መጽሐፍ ቅዱስን፣ መዝገበ ቃላትንና የተለያዩ የቤተ ክርስቲያኗን ድርሳናትን ለምዕመናን እያቀረበ ይገኛል፡፡ በአሁን ሰዓትም ተጨማሪ መተግበሪያዎችን በመስራት ላይ ይገኛል፡፡
ጎራንዳ ማለት የቦታ ስም ሲሆን ይህም ቦታ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ውስጥ የምትገኝ ልዩ ቦታ ናት፡፡ የድርጅቱ ስምም በዚች ድንቅ ቦታ ስም የተሰየመው አዘጋጁ በዚች ቦታ የተወለደና ያደገ ከመሆኑም በተጨማሪ ለዛሬ ማንነቱ መሠረት የጣለችለት ቦታ በመሆኗ ለመታሰቢያነት እንዲሆን አስቦ ነው፡፡
ጎራንዳ ሲስተምስ በቀጣይ ለኢትዮጵያውን መሠረት የሆኑ ታላላቅ መተግበሪያዎች የሚያዘጋጅ ሲሆን እነዚህን መተግበርያዎች በመጠቀም እውቀትዎን ማዳበር፣ የቅዱሳን አባቶችን ታሪክ ማወቅ፣ የኢትዮጵያን ቅርስና ታሪክ መገንዘብ እንዲሁም ለሕይወትዎ ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ማግኘት ይችላሉ፡፡
ሥራችንን ለመደገፍ የምትፈልጉ በኢሜይል አድራሻን ወይም በስልካችን ሊያገኙን ይችላሉ፡፡