መዝገበ ሕይወት 13 ነባር አፕሊኬሽኖችን በአንድ ላይ የያዘና ከ300 በላይ ቅዱሳት መጻሕፍትን በአንድ ላይ ያከተተ ግዙፍ መተግበሪያ ነው ። ለእያንዳንዱ አፕሊኬሽን መክፈል ሳይኖርብዎት የሚፈልጉትን ሁሉ በአንድ መተግበርያ ያንብቡ ።
በውስጡ የተካተቱ ነባር አፖች
- መዝገበ ሃይማኖት
- መዝገበ ጸሎት
- መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግእዝና በአማርኛ
- ጸዋትወ ዜማ
- መጽሐፈ ቅዳሴ
- መጽሐፈ ሰዓታት
- መልክአ ቅዱሳን
- መጽሐፈ ስንክሳር
- ማኅሌተ ጽጌ
- ግብረ ሕማማት
- Utubaa Amantaa
- አብነት ዘኦርቶዶክስ
- ዓምደ ሃይማኖት በትግርኛ ናቸው ።
መዝገበ ሕይወት ምን ዓይነት መጻሕፍትን አካቷል?
1. የጸሎት መጻሕፍት ክፍል (በግእዝና በአማርኛ)
* የዘወትር ጸሎት
* ውዳሴ ማርያም (የ7ቱ ዕለታት)
* ውዳሴ አምላክ (የ7ቱ ዕለታት)
* ሰይፈ ሥላሴ (የ7ቱ ዕለታት)
* ሰይፈ መለኮት
* መጽሐፈ አርጋኖን (የ7ቱ ዕለታት)
* የመስቀል አጥር ጸሎት (የ7ቱ ዕለታት)
* መዝሙረ ዳዊት (150 መዝሙራት)
* የሰኔ ጎልጎታ
* መንገደ ሰማይ
* መጽሐፈ ባርቶስ
* የንስሐ ጸሎት
* የ፯ቱ ሊቃነ መላእክት የምልጃ ጸሎት
* ራዕየ ማርያም
* ጸሎተ ነቢያት
* መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን
⒉ መልክአ መልክእ ክፍል በአማርኛ
* መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ በአማርኛ
* መልክአ ኢየሱስ በአማርኛ
* ጸሎቱ ለጴጥሮስ
* መልክአ ማርያም አማርኛ
* መልክአ አርሴማ ቅድስት አማርኛ
* መልክአ መድኃኔ ዓለም አማርኛ
* መልክአ ተክለ ሃይማኖት አማርኛ
* መልክአ ኪዳነ ምሕረት በአማርኛ
* መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በአማርኛ።
* መልክአ ኤዶም በአማርኛ
* መልክአ ሚካኤል አማርኛ
* መልክአ ገብርኤል በአማርኛ።
* መልክአ ዑራኤል በአማርኛ
* መልክአ ሥላሴ በአማርኛ
* መልክአ ሩፋኤል አማርኛ
* መልክአ ጊዮርጊስ በአማርኛ
* መልክአ ቂርቆስ በአማርኛ
3. መልክአ መልክእ ክፍል በግእዝ
* መልክአ ሥላሴ
* መልክአ አማኑኤል
* መልክአ እግዚአብሔር አብ
* መልክአ እግዚአብሔር አብ በግዕዝ
* መልክአ ኢየሱስ በግዕዝ
* መልክአ መድኃኔ ዓለም በግዕዝ
* መልክአ ማርያም በግዕዝ
* መልክአ ኪዳነ ምሕረት በግዕዝ
* መልክአ ልደታ
* መልክአ ፍልሰታ
* መልክአ ፍልሰታ በግዕዝ
* መልክአ ውዳሴ በግዕዝ
* መልክአ አንቀጸ ብርሃን
* መልክአ ሚካኤል በግዕዝ
* መልክአ ገብርኤል በግዕዝ
* መልክአ ዑራኤል በግዕዝ
* መልክአ ሩፋኤል በግዕዝ
* መልክአ ራጉኤል
* መልክአ ፋኑኤል
* መልክአ ገብርኤል ካልዕ
* መልክአ ሚካኤል ካልዕ
* መልክአ ፬ቱ እንስሳ
* መልክአ ካህናተ ሰማይ
* መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ
* መልክአ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ
* መልክአ ዮሐንስ ፍቁረ እግዚእ
* መልክአ እስጢፋኖስ
* መልክአ ጊዮርጊስ
* መልክአ ቂርቆስ
* መልክአ መርቆሬዎስ
* መልክአ ዮሐንስ
* መልክአ ክርስቶስ ሠምራ
* መልክአ አርሴማ
* መልክአ ተክለ ሃይማኖት በግዕዝ
* መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በግዕዝ
* መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ካልዕ
* መልክአ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ
* መልክአ አባ በጸሎተ ሚካኤል
* መልክአ ቍርባን በግዕዝ
* መልክአ አረጋዊ
* መልክአ ሳሙኤል
* መልክአ ማርቆስ
* መልክአ ሐና
* መልክአ ሊባኖስ
* መልክአ ላሊበላ
* መልክአ መስቀል
* መልክአ ሰንበት
* መልክአ ሐራ ድንግል
* መልክአ ቴዎድሮስ
* መልክአ አዕላፍ
* መልክአ ኢያቄም
* መልክአ ዓቢየ እግዚእ
* መልክአ ኤልያስ
* መልክአ ኤዎስጣቴዎስ
* መልክአ እንድርያስ
* መልክአ ኪሮስ
* መልክአ ገብረ ክርስቶስ
* መልክአ ዜና ማርቆስ
* መልክአ ያሬድ
* መልክአ ያሬድ ካልዕ
* መልክአ አብርሃም ይስሐቅ ወያዕቆብ
* መልክአ ይምርሃነ ክርስቶስ
* መልክአ ሀብተ ማርያም
* መልክአ ሰላማ
* መልክአ ኢየሱስ ሞዐ
* መልክአ እስትንፋሰ ክርስቶስ
* መልክእ ዓቢብ
* መልክአ ዐቢብ ካልዕ
* መልክአ ሕፃን ሞዐ
* መልክአ ፋሲለደስ
4. የዜማ መጻሕፍት ክፍል
* መስተጋብእ
* አርባዕት
* አርያም
* ሠለስት
* ክስተት
* ምዕራፍ ዘመወድስ
* ምስማካት
* ምዕራፍ ዘአርባዕት መወድስ
* ዓቢይ ስብሐተ ነግህ
* ንዑስ ስብሐተ ነግህ
* ጾመ ድጓ
* መዋሥዕት
* ዝማሬ
* መጽሐፈ ዚቅ ወመዝሙር
* የተክሌ አቋቋም ዝማሜ ሥርዓት
* ቅንዋት
* ሥርዓተ ዋዜማ ወማኅሌት ዘክብረ በዓላት (የዓመቱ)
* መዝሙር ዘበዓላት ምስለ ትርጓሜሁ (የዓመቱ)
* ጸሎተ ኪዳን ዘ፫ቱ ጊዜያት
* ሊጦን ዘ፯ቱ ዕለታት ወዘበዓላት
* መስተብቍዓት
* ዘይነግሥ
* ፍትሐት ዘወልድ ወበእንተ ቅድሳት
* ትምህርተ ኅቡአት
5. የገድላትና ድርሳናት ክፍል
* ድርሳነ ሚካኤል በግእዝ (የ፲፫ቱ ወራት)
* ድርሳነ ሚካኤል በአማርኛ (የ፲፫ቱ ወራት)
* ድርሳነ ገብርኤል በአማርኛ (የ፲፪ቱ ወራት)
* ድርሳነ መድኃኔዓለም በአማርኛ (የ፯ቱ ዕልታት)
* ድርሳነ መባዓ ጽዮን በአማርኛ (የ፯ቱ ዕልታት)
* ድርሳነ ዑራኤል በግእዝ
* ድርሳነ ዑራኤል በአማርኛ
* ድርሳነ መስቀል በግእዝ (የ፲፪ቱ ወራት)
* ድርሳነ ማኅየዊ (የ፲፪ቱ ወራት)
* ድርሳነ መስቀል በአማርኛ (የ፲፪ቱ ወራት)
* ገድለ ዮሐንስ በአማርኛ
* ገድለ አባ ጊዮረጊስ ዘጋሥጫ በግእዝ (የ፲፪ቱ ወራት)
* ገድለ አባ ጊዮረጊስ ዘጋሥጫ በአማርኛ (የ፲፪ቱ ወራት)
* ገድለ አባ በጸሎተ ሚካኤል በግእዝ (የ፲፪ቱ ወራት)
* ገድለ አባ በጸሎተ ሚካኤል በአማርኛ (የ፲፪ቱ ወራት)
* ገድለ ክርስቶስ ሰምራ በአማርኛ
* ገድለ ተክለ ሃይማኖት በአማርኛ
* ገድለ ቅዱስ ቂርቆስ ወኢየሉጣ በአማርኛ
* ገድለ ኢያቄም ወሐና በአማርኛ
* ገድለ አቡነ ዳንኤል በግእዝ
* ድርሳነ ኢያቄም ወሐና በአማርኛ
6. ገድለ ሰማዕታት በአማርኛ
* የቅዱስ ሮማኖስ ገድል
* የቅዱስ ማማስ ገድል
* የቅዱስ እስጢፋኖስ ገድል
* የቅዱስ መርቆሬዎስ ገድል
* የቅዱስ ሚናስ ገድል
* የቅዱስ ሰርጊስና የቅዱስ ባኮስ ገድል
* የቅዱሳኑ የዚኖቪስና የዚኖዚያ ገድል
* የቅዱሳኑ የቆዝሞስ የድምያኖስና የወንድሞቹ ገድል
* የቅዱሳኑ የቴዎፍኩስና የጥራቅያ ገድል
* የቅዱስ ቆጵርያኖስና የቅድስት ኢዩስጣ ገድል
* የቅዱስ አዝቂር ገድል
* የቅዱስ ኤላውትሮስ ገድል
* የቅዱስ ኤወስጣቴዎስ ገድል
* የቅዱስ ኪራኮስ ገድል
* የቅዱስ ያዕቆብ ዘመነጽ ገድል
* የናግራን ሰማዕታት ገድል
* የቅድስት ባቡስ ገድል
* የቅዱስ ዮሐንስ ገድል
* የቅዱስ ፌክያስ ገድል
* የቅዱስ ጰንጠሌዎን ገድል
7. የሥርዓት መጻሕፍት ክፍል
* ፍትሐ ነገሥት ከነትርጓሜው በግእዝና በአማርኛ
* ክብረ ነገሥት በግእዝ
* ሥርዓተ ክህነት ዘስምዖን
* ቃለ ዓዋዲ በአማርኛ
8. የቅዳሴና የማኅሌት መጻሕፍት ክፍል
* ሥርዓተ ቅዳሴ በግእዝ (ሙሉ የቅዳሴ መጽሐፍ)
* ማኅሌተ ጽጌ በግእዝ
* የ7ዓመታት የማኅሌተ ጽጌ አቋቋም
* ሰቆቃወ ድንግል በግእዝ
* መጽሐፈ ሰዓታት በግእዝ
* ሥርዓተ ቅዳሴ በአማርኛ (ሙሉ የቅዳሴ መጽሐፍ)
* መጽሐፈ ሰዓታት በአማርኛ
* መጽሐፈ ሰዓታት በግእዝ ዘደብረ ዓባይ
9. የአባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ መጻሕፍት ክፍል
* እንዚራ ስብሐት በግዕዝ (ዘ፯ቱ ዕለታት)
* እንዚራ ስብሐት በአማርኛ (ዘ፯ቱ ዕለታት)
* ተአምኆ ቅዱሳን በግዕዝ (ዘ፯ቱ ዕለታት)
* ተአምኆ ቅዱሳን በአማርኛ (ዘ፯ቱ ዕለታት)
* መጽሐፈ አርጋኖን (ዘ፯ቱ ዕለታት)
* መጽሐፈ ሰዓታት ዘደብረ ዓባይ
* ውዳሴ መስቀል በአማርኛ
* መጽሐፈ ምሥጢር በአማርኛ
* ኆኅተ ብርሃን
10. የተአምራት መጻሕፍት ክፍል
* ተአምረ ማርያም በአማርኛ
* ተአምረ ኢየሱስ በአማርኛ
11. የጥበብ መጻሕፍት ክፍል
* ዓውደ ነገሥት በአማርኛ (ተቀንሷል)
* መርበብተ ሰሎሞን (ያላለቀ ግን እየተዘጋጀ ነው፡፡)
* ድርሳን ዘብጹዕ ፊሳልጎስ
* መጽሐፈ ሕይወት ዘትሰመይ ልፋፈ ጽድቅ
* መጽሐፈ ጥበብ ዘሰሎሞን
* መጽሐፈ ጨዋታ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ
* ጸሎቱ ለጴጥሮስ ዘ፯ቱ ዕለታት
12. የነገሥታት ዜና ሕይወት መጻሕፍት ክፍል
* አጤ ምኒልክ በአመርኛ
* አጤ ተዎድሮስ በማርኛ
* ዜናሁ ቅዱስ ላሊበላ በግእዝ
* ዜናሁ ለንጉሠ ነገሥት በካፋ በግእዝ
13. የቅኔ ክፍል
* ቅኔ በልሳነ ግእዝ ከ100 በላይ ቅኔያት
* ቅኔ በአማርኛ ከ100 በላይ ቅኔያት
14. የትምህርተ ሃይማኖት ክፍል (የኮርስ መጣሕፍት)
* ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን
* ነገረ ቅዱሳን
* ነገረ ድኅነት
* ነገረ ማርያም
* ክርስቲያናዊ ሕይወት
* የመጽሐፍ ቀዱስ ጥናት
* የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ
* ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር
* የቤተ ክርስቲያን ታሪክ
* ትምህርተ ሃይማኖት
* ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን
* ተጨማሪ ከ200 በላይ አርእስት
15. ታላላቅ መጻሕፍት
* አራቱ ወንጌል አንድምታ ትርጓሜ
* ሃይማኖተ አበው በአማርኛ
* መጽሐፈ ግብረ ሕማማት በአማርኛና
* ተአምረ ኢየሱስ (ባለ 150 ተአምራት)
* መጽሐፈ ስንክሳር (የ13ቱም ወራት)
* መጽሐፈ ስንክሳር ካልዕ (በመጽሐፈ ስንክሳር ያልተካተቱ ቅዱሳን ታሪክ)
* መጽሐፈ ቀለሜንጦስ
* መጽሐፈ ዲድስቅልያ
* ድርሳነ አባ ፊልጶስ
16. የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል በግእዝ ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ
* ብሉይ ኪዳን (39ኙ መጻሕፍት)
* የብሉይ ኪዳን ሁለተኛ የቀኖና መጻሕፍት (18ቱ መጻሕፍት)
* አዲስ ኪዳን (27ቱ መጻሕፍት)
* የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት (8ቱ መጻሕፍት)
17. Utubaa Amantaa ክፍል
* Kitaabota Utubaa Amantaa Keessatti Argaman
* Kitaaboota Kadhaa
* Kitaaboota Barnoota Amantaa
* Somoota Ortoodoksii
* Ayyaanota gurguddoo Amantaa Ortoodoksii
* Dubbii qulqullootaa
* Qabsuura Qulqullootaa (Sinkisaara)
* Faarfannaa garagaraa
* Gaaffilee fi Deebii Isaanii
18. ዓምደ ሃይማኖት የትግርኛ ክፍል
* ናይ ኵሉ ጊዜ ጸሎት
* ውዳሴ ማርያም
* መዝሙረ ዳዊት
* መልክአ ውዳሴ ፣ መልክአ ሥዕል
* መጽሐፈ ቅዳሴ
* ትምህርተ ሃይማኖት
#ዋጋ: 400ብር
ወይም
Appstore (for IOS and Ipads)
1 Comments
How do i gate መዝገበ ሀይማኖት
ReplyDelete