ጸዋትወ ዜማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን የዜማና የጸሎት መጻሕፍትን የያዘ መተግበርያ ነው።
ጸዋትወ ዜማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ አገልግሎቶች ማለትም በበዓላትና በዘወትር ጊዜ አባቶቻችን ሊቃውንት የሚጠቀሟቸውን የዜማ ከፍሎችን የያዙ መጻሕፍት ተካተዋል።
በውስጡ የተካተቱ መጻሕፍት
- መስተጋብእ
- አርባዕት
- አርያም
- ሠለስት
- ክስተት
- ምዕራፍ ዘመወድስ
- ምስማካት
- ምዕራፍ ዘአርባዕት መወድስ
- ዓቢይ ስብሐተ ነግህ
- ንዑስ ስብሐተ ነግህ
- ጾመ ድጓ
- መዋሥዕት
- ዝማሬ
- መጽሐፈ ዚቅ ወመዝሙር
- የተክሌ አቋቋም ዝማሜ ሥርዓት
- ቅንዋት
- ሥርዓተ ዋዜማ ወማኅሌት ዘክብረ በዓላት
- መዝሙር ዘበዓላት ምስለ ትርጓሜሁ
- መጽሐፈ ሰዓታት
- መጽሐፈ ቅዳሴ
- ማኅሌተ ጽጌ
- ሰቆቃወ ድንግል
- ጸሎተ ኪዳን ዘ፫ቱ ጊዜያት
- ሊጦን ዘ፯ቱ ዕለታት ወዘበዓላት
- መስተብቍዓት
- ዘይነግሥ
- ፍትሐት ዘወልድ ወበእንተ ቅድሳት
- ትምህርተ ኅቡአት