መዝገበ ሕይወት ከ12 በላይ አፕሊኬሽኖችን በአንድ ላይ የያዘ ሲሆን ከ300 በላይ መጻሕፍትን በአንድ ላይ የያዘ ግዙፍ መተግበሪያ ነው ። በውስጡም መዝገበ ሃይማኖት፣ መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግእዝና በአማርኛ፣ መዝገበ ጸሎት ፣ ጸዋትወ ዜማ ፣ መጽሐፈ ቅዳሴ ፣ መጽሐፈ ሰዓታት ፣ መጽሐፈ ስንክሳር ፣ ማኅሌተ ጽጌ ፣ ግብረ ሕማማት ፣ ሃይማኖተ አበው ፣ መልክአ ቅዱሳን ፣ utubaa Amantaa፣ ዓምደ ሃይማኖት የመሳሰሉ ታላላቅ አፕሊኬሽኖችን በአንድ ላይ አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው። ማሳሰቢያ፡ ይህ አፕሊኬሽን ክፍያ ይጠይቃል፣ የሚያገኙትም በክፍያ ብቻ ነው።
Mezgebe Hiwot is a huge app that is designed by compiling more than 12 previously developed applications and more than 300 Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Books. The Applications that are included in this huge app are Mezgebe Haymanot, Geez Amharic Bible 81, Mezgebe Tselot, Tsewatiwe Zema, Metsihafe Kidase, Metsihafe Seatat, Metsihafe Sinksar, Melka Kidusan, Mahilete Tsige, Gibre Himamat, Haymanote Abew, Amde Haymanot and Utuba Amenta. The application is comfortable to get all services at one place.
Mezgebe Hiwot is fully customizable and allows you switch between night and day modes.
The application also allows you to easily navigate between books, chapters and categories.