የአፕሊኬሽኑ መለያዎች
- አፕሊኬሽኑ ምንም ዓይነት የኢንተርኔት ግንኙነት የማይፈልግ ነው ።
- የድምጽና የጽሑፍ ቅንብሩ ለመማር ምቹ እንዲሆን ተደርጎ የተሠራ አፕሊኬሽን ነው ።
- ድምጹ የሚያነበውን ሐረግ ያቀልማል ። ሐረጎችንም በጽሑፉ ብቻ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ (ወደፊትና ወደ ኋላ ) ማስኬድ ያስችላል ።
- የድምጽ ፍጥነትን መጨመርና መቀነስ ያስችላል ።
- ገጾችን በራሱ ከድምጹ ጋር መቀያየር ይችላል ።
- የብቁ መምህራን የድምጽ ቀረጻ ነው የተካተተበት ።
- ልጆችን ለማስተማር ምቹ ነው ።